Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

በዚህ ክፍል ዉስጥ

የሽፋን ተክሎች

 

የሚያስፈልጉበት ምክንያት፦

የአፈር የእርጥበት መጠን በቶሎ እንዳይጠፋ ከቀጥታ ፀሐይ ይከላከላል፡፡

ከፍተኛ የዝናብ ጠብታዎችንና የአፈር መሸርሸርን ይከላከላሉ፡፡

ከነዉ የሚረግፈዉ ሲበሰብስ እንደ ፍግ ያገለግላል፡፡

ሳይፈለጉ ሲቀሩ ለማንሳት በጣም ቀላል ናቸዉ፡፡

አረሞችን ሸፍነዉ ያጠፏቸዋል፡፡

ለማብቀል ቀላል ናቸዉ፡፡

 

 

0
No votes yet
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation