Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

ጀርዚ ከብቶች

Jersey

ቡናማ ቀለም ሲኖራችዉ አንገታቸዉና ጭንቅላታቸዉ አካባቢ ጠቆር ይላሉ፡፡ አነስተኛ የሰዉንት መጠን ሲኖራችዉ ክብደታቸዉም ወደ 350ኪግ ነዉ፡፡ 

ለወተታቸዉ ተብለዉ የሚረቡ ሲሆኑ በቀን እስከ 20 ሊትር ወተት ይሰጣሉ፡፡ የወተታቸዉም የቅባት መጠን 5.2% ሲሆን ይህም ከፍተኛ ነዉ፡፡

ብዙ መኖ የማይፈጁ ሲሆኑ በቀን ከ65-85ኪግ መኖ ይመገባሉ፡፡ እነዚህ አይነት ከብቶች ጠንካሮች ሲሆኑ በተለያዩ የአየር ንብረቶች ይረባሉ፡፡ 

ከሌሎች አይነት ከብቶች ማለትም እንደ ዚቡና ቦራን ከመሳሰሉት ጋር በመዳቀል ጥሩ ዝርያዎችን ያስገኛሉ፡፡

0
No votes yet
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation