Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

ቦራን ከብት

Boran

ሙሉ ቡናማ መልክ ሲኖራቸዉ ሰዉነታቸዉ አነስተኛ ወይም መካከለኛ ክብደት አላቸዉ፤ ከ350-400 ኪግ በአማካኝ ይመዝናሉ፡፡ ወንዶቹ ከሴቶቹ ይተልቃሉ፡፡

ቦራን ከብቶች ለስጋቸዉና ለወተታቸዉ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ ነገር ግነ ወተታቸዉ ያን ያህል ብዙ አይደለም፡፡ የወተቱ የስብ መጠን 4.8% ነዉ፡፡ ምንጫቸዉ ከኢትዮጵያ ሲሆን በኬንያና በሶማሊያም ይገኛሉ፡፡ ጠንካራ እግሮች ስላሏቸዉ ዘላኖች ይመርጧቸዋል፡፡ ድርቅንም መቋቋም ይችላሉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ የአየር ንብረቶችን መላመድ ችለዋል፡፡

ኬንያ ዉስጥ ይህን ዘር በማሻሻል ወደተለያዩ ሃገራት ይልካሉ፤ ለምሳሌ ወደ ደቡብ አፍሪካ፣ ዛምቢያ፣ ታንዛኒያ፣ ዩጋንዳ፣ አሜሪካና አዉስትሬሊያ 

0
No votes yet
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation