Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

የከብቶች አያያዝና አመጋገብ

1. በየቀኑ አዲስ የተቆረጠ ሳር ለከብቶቹ ይመግቡ፡፡

2. ከብቶቹ መጠጣት የሚፈልጉትን ያህል ዉሃ ያጠጧቸዉ፡፡

3. ተጨማሬ ምግብ ነክ የሆኑ ነገሮችንም ይስጧቸዉ፡፡ ለምሳሌ የሚላስ ጨዉ

4. በረቱን በየቀኑ ያፅዱት፡፡


ማድረግ የሚገባዎት

በረቱን እንደጅብና ተኩላ ካሉ አዉሬዎች ይከላከሉ፡፡

አካባቢዎ በጣም ሞቃት ከሆነ በረቱን በቂ አየር እንዲገባበት አድርገዉ ይስሩት፡፡

ካስፈለገ ለእንስሳቱ መተኛ በጭድ ማዘጋጀት ይችላሉ፡፡

ለከብቶቹ በቂ ቦታ መኖር አለበት፡፡ንፁህም ይሁን፡፡

ተባዮችንና በሽታዎችን በየጊዜዉ ይከታተሉ፡፡

በሬዎችንና ላሞችን ለይተዉ ያስቀምጡ፡፡


ማድረግ የሌለቦት

ከመንገድ ዳር የሚገኙ ሳሮችን ለመኖነት አይጠቀሙ፤ በሽታ ሊያሰራጩ ስለሚችሉ፡፡

5
አማካይ: 5 (1 vote)
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation