Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

በዚህ ክፍል ዉስጥ

የከብቶችን እርባታ መዝገብ መያዝ


ማንኛዉም አይነት ስራ ስንሰራ በዝገብ መያዝ በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ፡፡ ለከብት እርባታም ቢሆን፤ እነዚህ የሚያዙት መዝገቦች ጥቅም፦

አትራፊነትን ለማወቅ

የመሬት፣ የመኖ፣ የጉልበትና የካፒታል አጠቃቀማችን አዋጭ መሆኑን ለማወቅ

የባለቤቱን አርሻ ዉጤታማነት ለመጨመር

ለወደፊቱ መረጃ ለማስቀመጥ

ጥሩ የመረጃ መዝገብ የሚከተሉት ባህሪያት አሉት፦

ቀላል፣ ግልፅና በቶሎ የሚገባ መሆን አለበት

በሁሉም የመዝገቡ ቦታ ላይ የአስተያየት ቦታ መኖር አለበት

በአጠቃላይ የመዝገብ አያያዝ ጥቅሙ፦

የከብት መንጋዎቹን በአግባቡ ለማስተዳደር

በምርቶቻችን ላይ የተሻለ ተወዳዳሪነት ለመፍጠር

የከብት ምርጫችንን ለመገምገም

በከብቶቻችን ላይ እሴት ለመጨመር

አረባቡን የተጠና ለማድረግ

ትንሽ ምርት የሚሰጡትን ለማስወገድ

ትርፋማነታችንን ለማወቅ

ብድር ለማግኘት

የሰራተኛ ፍላጎታችንን ለማወቅ

በሽታን ለመከታተል

በአጠቃላይ ለዕቅድና አስተዳደር 

1
አማካይ: 1 (1 vote)
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation