Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

tools and topics

ሐኪም ይፈልጉ

ጥሩ ህክምና ለማግኘት ትክክለኛዉን አይነት ሃኪም ማግኘት ያስፈልጋል፡፡

ሐኪም ጋር ስለመሄድ | የትኛዉን አይነት ሃኪም ነዉ ማየት ያለብኝ?

የጤና ችግሮች እና በሽታዎች

በሽታዎችን ስለመለየትና ስለማከም እንዲሁም ስለድንገተኛ አደጋዎች ይወቁ፡፡

በአብዛኛው በሰዎች ላይ የሚታዩ በሽታዎች | አንድ ሰው ሲታመም | አደገኛ ሱሶች | አንድ ሰው ጉዳት ሲደርስበት

የተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ ምጣኔ እና ልጅ ማሳደግ

በዚህ ክፍል ዉስጥ ስለየተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ ምጣኔ እና ልጅ ማሳደግ በስፋት ይመለከታሉ፡፡

ለተወለደ ልጅ እንክብካቤ ማድረግ | የቤተሰብ ምጣኔ | የእርግዝና ምልክቶች | ቅድመ ወሊድ ዝግጅት

ጤናማ አኗኗር

ይህንን ክፍል በመጠቀም የጤናማ አኗኗር ባህልዎን ያዳብሩ፡፡

የሰውነት እንቅስቃሴ | ጤናማ አመጋገብ | ክብደት መቀነስ

የእይታ፣ የመስማት እና የጥርስ ጤንነት

ለጥርስዎ፣ ለዓይኖና ለጆሮዎችዎ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባዎት ይማሩ፡፡

ጥርሶቾን ጤናማ አድርጎ ማቆየት | የህፃናት ጥርስ | አይኖን ጤናማ አድርጎ ማቆየት | ጆሮን መንከባከብ

ጭንቀት፣ የዓዕምሮ ጤና እና ብዝበዛ

ጭንቀት ማንኛዉንም ሰዉ ከተማሪዎች አንስቶ እስከ ወላጆችና ሰራተኞችን ሊያጠቃ የሚችል ሲሆን ዋናዉ ነገር ግን ጭንቀትን በአግባቡ እንዴት ማስተናገድ እንደሚቻል ማወቅ ነዉ፡፡

ጭንቀት | የጭንቅላት ጤንነት | ጥቃት | ንዴትን መቆጣጠር

 

© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation
View More