Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

አኩሪ አተርን መትከልና ማራባት

አኩሪ አተር በዘር የሚባዛ ሲሆን ነገር ግን እንዳየሩ ሁኔታ ከ6-10 ወራት ዉስጥ ዘሩ ሊበላሽ ይችላል፡፡ በተለይም በሞቃትና እርጥበታማ የአየር ሁኔታ፡፡ 

ዘሩ መበላሸት አለመበላሸቱን መሞከሪያ ዘዴዎች፦

ከዘር ማስቀመጫዉ 3 የተለያዩ ቦታዎች 100 ዘሮችን ይዉሰዱ

የወሰዷቸዉን ዘሮች ለ24 ሰዓት በዉ ዉስጥ ይዘፍዝፉት

ዉሃዉን አፍሰዉ በረጠበ ጥጥ ወይም ጨርቅ ይቀይሩት

ከ3 ወይም 4 ቀናት በሗላ ከመቶዎቹ ምን ያህሉ እንደበቀሉ ያስተዉሉ

0
No votes yet
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation