Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

የእንስሳት እርባታ

በኢትዮጵያ በአብዛኛዉ የሚያዙት የእንስሳት አይነቶች እንደከብት፣ በጎች፣ ፍየሎች እና ዶሮዎች ናቸዉ፡፡ ከነዚህ እንስሳቶች ለመጠቀም ከፈለጉ ጥሩ ዝርያ መፈለግ፣ ጥሩ መኖ መመገብ፣ ጥሩ መጠለያ፣ ከበሽታዎች መጠበቅና ጥሩ የመዝገብ አያያዝ ያስፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ሌሎች ጥሩ ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ እንስሳትንም ማርባት ያስፈልጋል፡፡ለምሳሌ እንደ ጥንቸልና ሰጎን የመሳሰሉትን፡፡ በዚህ ክፍል ዉስጥ ስለነዚህ ጉዳዮች በስፋት ይመልከቱ፡፡

© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation