Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

በዚህ ክፍል ዉስጥ

ዴስሞዲየምን በማብቀል የአፈር ለምነትን ማሳደግ

ዴስሞዲየም በግብርና ዉስጥ ከፍተኛ ጥቅም ያለዉ ሲሆን ገበሬዎች ይህንን ተክል እንዲጠቀሙ ይበረታታሉ፡፡

ዴስሞዲየም ለምን ያስፈልጋል?

ጥሩ የከብቶች መኖ ሊሆን የሚችልና የአፈርን ለምነት የሚጨምር ነዉ፡፡

ስትሪጋ የተባለዉ አረም በሚያስቸግርበት ወቅት ዴስሞዲየምን በመትከል መከላከል ይቻላል

የዴስሞዲየም ዘር ብዙ የማይገኝና ዉድ ቢሆንም የአካባቢዉ ገበሬዎች በማምረት ማከፋፈል ይችላሉ

እንዴት ማሳደግ ይቻላል?

ከግማሽ ላነሰ ሔክታር 2 ኪግ ዘር በቂ ነዉ፡፡

ጥሩ የችግኝ ማብቀያ መሬት ያዘጋጁ፡፡

በቀጥታ መስመር ይዝሩት

ዘሩን ከትሪፕል ሱፐርፎስፌት ማዳበሪያ ይቀላቅሉት (2 ኪግ ዘር ከ 1 ከረጢት ትሪፕል ሱፐርፎስፌት ጋር)

 

0
No votes yet
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation