Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

የእርግዝና ምልክቶች

አብዛኛው ሴቶች እርጉዝ መሆናቸውን የሚያውቁት ፅንሱ በተፈጠረ ከሦስት ሳምንት በኋላ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ሰውነትዎ የእርግዝና ምልክቶችን ያሳያል

  1. የወር አበባዎ ካቆመ ወይንም በጣም ቀንሶና ቀጭን ሆኖ ከታየ
  2. የማቅለሽለሽ ወይም የማስመለስ ስሜት በቀን ውስጥ በማንኛውም ሰዓት ሲሰማዎት
  3. ጡትዎ ከወትሮው መጠኑን ሲጨምር
  4. የጡትዎ ጫፍ እና ዙሪያው ጠቆር ያለ ቀለምን ሲያመጣና በቀላሉ የመቆጣት ሁኔታን ሲያሳይ
  5. በየጊዜው ሽንትዎን መሽናት ሲኖርብዎት
  6. የድካም ስሜት ሲሰማዎት
  7. ሆድዎ ጭንቅ ሲለው

ከላይ ከተጠቀሱት ምልክቶች መሃል በራስዎ ላይ ካስተዋሉ አርግዘው ሊሆን ይችላል፡፡ የእርግዝና ምርመራ ያድርጉና እርግጠኛ ይሁኑ፡፡

2.40678
አማካይ: 2.4 (59 votes)
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation