Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

የቤተሰብ ምጣኔ

የቤተሰብ ምጣኔ

የቤተሰብ ምጣኔ ቤተሰብዎ ምን ያህል ብዙ ወይም ትንሽ እንዲሆን እንደሚፈልጉ ያሳውቅዎታል፡፡ ልጅ መቼ መውለድ እንዳለብዎትም እንዲረዱ ያደርጋል፡፡ መቼ እና እንዴት ልጅ መውለድ እንዳለብዎት ማወቅ የተወለደው ልጅ ደስተኛ ሆኖ እንዲያድግ ይረዳዋል፡፡ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም ያልተፈለገ እርግዝና እንዳይከሰት ይረዳናል፡፡

 እርግዝናን እንዴት መከላከል ይቻላል?

እርግዝናን ለመከላከል ያሉት አማራጮች ለወንድና ለሴት የተለየዩ ናቸው፡፡ ሴቶች በተለያየ መንገድ ለምሳሌ የእርግዝና መከላከያና መቆጣጠሪያ ክኒን በመውሰድ፣ ኮንዶም በመጠቀም እና በተለያዩ መከላከያ ዘዴዎች በመጠቀም መከላከል ይችላሉ፡፡ ከባለቤትዎ ጋር ስለ ግንኙነታችሁ በግልፅ መወያየት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

የተለያዩ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች አሉ፡፡ ስለዘዴዎቹም በዚሁ ገጽ ሥር ባሉ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ይመልከቱ፡፡

2.555555
አማካይ: 2.6 (9 votes)
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation