Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

እርግዝና እና ልጅ ማሳደግ

ይህን ያውቁ ኖሯል...?
 

እርጉዝ ሆነው ሲጋራ መጨስና ሁሌ በሚጨስበት አካባቢ ከተገኙ የሚወልዱት ልጅ ረጅም ግዜ የሚቆይ የመማር ችግር ሊገጥመው ይችላል፡፡

አብዛኞቹ ሴቶች በህይወታቸው አንድ ጊዜም ቢሆን "ባረግዝስ?" ብለው እራሳቸውን ይጠይቃሉ፡፡ ያረገዙ ከመሰለዎት ደግሞ በዛ ያሉ ጥያቄዎችን እራስዎን ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡

በዚህ በቢሄቭ እርግዝና እና ልጅ ማሳደግ ክፍል ውስጥ ስለቤተሰብ ምጣኔ፣ ማርገዝዎን እንዴት እንደሚያውቁ፣ ካረገዙም ምን ማድረግ እንዳለብዎት እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ያገኛሉ፡፡

ስለ እርግዝና ደረጃዎች የቅድመ ወሊድና ከወለዱም በኋላ ስለልጅዎ አንዳንድ መረጃዎችን፣ እንዲሁም ስለ ምጥና ወሊድ የምንልዎት ይኖራል፡፡ 

© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation