Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

የተፈጥሮ ዘዴዎች

 

በመጨረሻ ሰዓት ማስወጣት

ይህ ዘዴ ማለት ወንዱ ዘሩን ከመልቀቁ በፊት ከሴቷ ብልት አውጥቶ ውጭ መጨረስ ማለት ነው፡፡ ይህ ዘሩ ወደ ውስጥ ገብቶ ማህፀኑ ውስጥ እንዳይደርስ ይረዳል፡፡ ይህ የወንዱን ራስን የመቆጣጠር ኃይል ይጠይቃል፡፡

ይህን ዘዴ ከተጠቀሙ ወንዱ ከማውጣቱ በፊት ለእርግዝና ሊዳረጉ ይችላሉ፡፡ ምክኒያቱም ወንዱ ዘሩን ከመርጨቱ በፊት መጀመሪያ የሚለቀው (የሚረጨው) ፈሳሽ አለ፡፡ ይህ ፈሳሽ ሊያስረግዝዎት ይችላል፡፡ ስለዚህ ይህ መንገድ ብዙ አስተማማኝ አይደለም፡፡

3
አማካይ: 3 (1 vote)
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation