Skip to Secondary Navigation Skip to Main Content

Current Domain

Ethiopiaለውጥ

Languages

አኩሪ አተር

አኩሪ አተር በአለም ላይ በጣም አስፈላጊ ከሚባሉ የጥራጥሬ አይነቶች አንዱና ዋናዉ ነዉ፡፡ የፕሮቲን ይዘቱ ከ35-40% ሲሆን የዘይት ይዘቱ ደግሞ ከ15-22% ነዉ፡፡ ሌሎች አኩሪ አተርን ተመራጭ የሚያደርጉት፦

በአሚኖአሲድ፣ በቫይታሚንና ማእድናት ከፍተኛ ይዘታቸዉ

እንደ የአኩሪ አተር ወተት፣ ቶፉ እና ማባያዎችን ለማዘጋጀት ያገለግላሉ

ከምግብነታቸዉ በተጨማሪም የተለያዩ በሽታዎችን ለመከላከል ያገለግላል

የምግብና የኢንዱስትሪ ዘይቶችን ለማዉጣት ይጠቅማል

ለከብቶችም እንደመኖ ሊያገለግል ይችላል

3
አማካይ: 3 (2 votes)
እርስዎ የሚሰጡት ደረጃ: ማንም
© የቅጂ መብት 2001 - 2017 One Global Economy Corporation