Ethiopiaለውጥ
|
|
|
|
|
|
![]() |
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሐብቶች የታደለች ብትሆንም እነዚህን ሐብቶች ግን በአግባቡ መጠቀም ይኖርባታል፡፡ የሰዉ ልጅ የተፈጥሮ ሃብትን በደንብ ባለመያዙ አፈር ባክኗል፣ የዝናብ እጥረት ደርሷል፣ ምንጮች እና ወንዞች ደርቀዋል፣ የሰብል ምርት ቀንሷል፣ የማገዶ እና የቤት መስሪያ እንጨት ጠፍቷል፣ በርካታ የዱር እንስሳት ተሰደዋል፣ ረሃብ፣ እርዛት እና ከፍተኛ የሰው እልቂት ተከስቷል። ስለሆነም የተፈጥሮ ሃብትን በአግባቡ መጠቀም ካልተቻለ ጉዳቱ የከፋ ነው። ስለዚህም የተፈጥሮ ሃብትን መንከባበብ አስፈላጊ ነው። ስለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ማወቅ ከፈለጉ የአፈርና ዉሃ ጥበቃ ክፍልን ይመልከቱ፡፡ |